🎓 ℍ𝔸𝕎𝔸𝕊𝕊𝔸 𝕌ℕ𝕀𝕍𝔼ℝS𝕀𝕋𝕐 ɢƦᴀᴅᴜᴀᴛᴇs Αʟᴜᴍɴɪ ⱤɆɄ₦łØ₦ የ"አንለያይም!" ታላቅ ሆም ዌልካሚንግና የሪዩኒየን ጉዞ 🎓; The Great Welcome Home Reunion Event

You're invited · HU Alumni Event

🎓 ℍ𝔸𝕎𝔸𝕊𝕊𝔸 𝕌ℕ𝕀𝕍𝔼ℝS𝕀𝕋𝕐 ɢƦᴀᴅᴜᴀᴛᴇs Αʟᴜᴍɴɪ ⱤɆɄ₦łØ₦ የ"አንለያይም!" ታላቅ ሆም ዌልካሚንግና የሪዩኒየን ጉዞ 🎓; The Great Welcome Home Reunion Event

ሰላም የተከበራችሁ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር ቤተሰብና አባላት፣ በቅድሚያ ሰላምታችንን እያቀረብን፤ የ"አንለይይም!" የቤት መመለሻ ፕሮግራማችንን እውን ለማድረግ ዝግጅቶቻችንን ባለን አቅም ለማሳካት ላይ ታች እለን እንገኛለን። የዝግጅታችን ዋና ዓላማ የቆየ ትዝታችንን ማደስ እና መጪውን ጊዜያችንን የሚያስተሳስር ጠንካራ መሠረት መጣል ነው። ይህ ታላቅ የትውስታ ምዕራፍ እንዲሳካልን የሁላችሁም ተሳትፎ ወሳኝ ነውና በመልሶ መገናኘት ጉዞ ላይ ለምሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው የዋትስአፕ ግሩፕ ሊንክ መቀላቀልና መልእክት መላክ የምትችሉ መሆኑን ልብ ይሏል። 🎓ℍ𝔸𝕎𝔸𝕊𝕊𝔸 𝕌ℕ𝕀𝕍𝔼ℝS𝕀𝕋𝕐 ɢƦᴀᴅᴜᴀᴛᴇs Αʟᴜᴍɴɪ ⱤɆɄ₦łØ₦ Event🎓 🔗WhatsApp Group Event Link: 🔗 https://chat.whatsapp.com/Cnf3PgxkjDp8XO59zHe7mj?s=hd&p=i&mlu=4 🤝 ሁላችሁም የዝግጅቱ አካል እና አጋር ናችሁ። የታቀደውን ሀሳብ ከግብ ለማድረስ፣ የ2,000 ብር ዝቅተኛ አስተዋፅኦ በማድረግ ትብብራችሁን እንድታሳዩ በአክብሮት እንጠይቃለን። 📍 ነሐሴ 23 እና 24 በሀዋሳ ስንገናኝ፣ ከናፍቆትና ከትዝታ ማውጋት ባለፈ፤ ለወደፊት እርስ በርስ የሚያስተሳስሩንን አዳዲስ ሀሳቦች ይዘን እንገናኛለን። 🎓 እኛን ለዚህ የሕይወት ወግና ማዕረግ ያበቃንን የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ ደማቅና ውብ በሆነ መድረክ ተገናኝተን ይፋ የምናደርጋቸው በርካታ ሀሳቦች አሉ። ⚠️  ተሳትፏችሁ አሁንም ከምንጠብቀው አንጻር ዝቅተኛ በመሆኑ፣ ይህን የትዝታ ምዕራፍ በጋራ ለማሳካት ሁላችሁም ንቁ ተሳትፎ እንድታደርጉ በድጋሚ ጥሪ እናቀርባለን። መልዕክቱን ለሌሎች ወንድምና እህቶቻችን አድርሱ ይህ እኮ የአንለያይም ትውልድ ነው! ትላንት በደስታም በክፉም ጊዜ አብረን እንደቆምን፤ ነገንም እንደግመዋለን! ነሐሴ 23 እና 24 በሀዋሳ ከተማ በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ እንገናኝ! የ20ኛ አመት የምረቃ ክብረ በዓል አዘጋጅ ኮሚቴ!

Sign in or create your free HU Alumni account to participate.